ANYA Charity Organization
Employment Rules Background
Employment Rules

Migrant Rights Information

Know your rights, understand your contract, and work with confidence. Select your language and explore destination-specific employment rules.

Qatar flag

Qatar

KUWAATAAR

የሰራተኛ ሕግ

Official Guidelines

የመጀመሪያ ደረጃ ድንጋጌዎች

ከቤት ሰራተኞች፣ አሰሪዎች እና የሥራ አገናኝ ቢሮዎች ጋር ስለተያያዙ ቁልፍ ደንቦች ይገለጻል።

የተዋዋይ ወገኖች ግዴታዎች

የሥራ አገናኝን፣ አሰሪዎችን እና የቤት ሰራተኞችን ኃላፊነቶች ይገለጻል።

የሥራ አገናኝ ቢሮ ግዴታዎች

ሠራተኞችን ክፍያ ማስከፈል እና በብሄር ወይም በጾታ ማዳሊት ያለ ሥነ ምግባር የጎደላቸውን ድርጊቶችን ይከለክላል።

የቤት ውስጥ ሰራተኛ ግዴታዎች

ሰራተኞች የውሌ ግዴታዎችን መከተል፣ የአሰሪዎችን ንብረት በጥንቃቄ መያዝ እና ሚስጥራዊነትን መጠበቅ እንዳለባቸው ይገለጻል።

የስራ እና የቅጥር ውሌ

በአሰሪዎች እና በቤት ሰራተኞች መካከል የሚሰራ ውሌ አስፈላጊ የሆኑትን ነገሮች በዝርዝር ይገለጻል።

ደመወዝ

የደመወዝ ክፍያ ደንቦችን ያወጣል፣ ሠራተኞችን በወቅቱ እና ፍትሃዊ ክፍያ መከፈሉን ያረጋግጣል።

የስራ ሰዓት እና እረፍት

የስራ ሰዓቱን በቀን እስከ 12 ብቻ እንዲሰሩ ይገድባል፣ የእረፍት ጊዜያት እና ከክፍያ ጋር ፍቃድ እንዲሰጡ ያስገድዳል።

የስንብት ክፍያ

ሠራተኞች ውሌቸውን ከጨረሱ በኋላ የስንብት ክፍያ ዋስትና ይሰጣል።

ቅጣቶች

ቅጣቶችን እና የፈቃድ መሰረዝን ጨምሮ ህጉን በመጣሱ አሰሪዎች እና የቅጥር መሥሪያ ቤቶች ላይ የሚደርሰውን ውጤት ይዘረዝራል።

አጠቃላይ ድንጋጌዎች

ስለሥራ አገናኝ ቢሮዎች የፍቃድ አሰጣጥ ደንቦችን፣ የስራ ገደቦች እና የስራ አገናኝ ቢሮዎች የማሟያ ደንቦችን ይሸፍናል።

Bahrain flag

Bahrain

BAAHIREEN

የቤት ሰራተኛ ደንብ

Official Guidelines

ውሌ

የቅጥር ውሌ በአረብኛ ቋንቋ የተፃፈ እና በሁሇቱም ወገኖች የተፈረመ መሆን አሇበት።

የሙከራ ጊዜ

ሰራተኞች በውሉ ውስጥ ከተገሇጸ እስከ ሶስት ወር ድረስ ሉቆዩ ይችሊለ።

የምሌመሊ ክፍያዎች

አሰሪዎች የምሌመሊ ወይም የቪዛ ወጪዎችን ከሰራተኞች ደመወዝ መቀነስ አይችሉም።

ደመወዝ

ሠራተኞች ቢያንስ በወር አንድ ጊዜ መከፈሌ አሇባቸው፣ የክፍያ ማረጋገጫ ያስፈሌጋሌ።

የስራ ሰዓት

ምንም የተወሰነ ህጋዊ የስራ ሰዓት የሇም፤ በውሉ ውስጥ መስማማት አሇባቸው።

እረፍት

የእረፍት ጊዜያት በሠራተኛ እና በአሠሪ መካከሌ ከስምምነት የተደረሱባቸው መሆን አሇባቸው።

የሕመም ፈቃድ እና የጤና መድን

አሰሪዎች የጤና ሕክምና አገሌግልት መስጠት ያሇባቸው ሲሆን መንግስት የጤና መድን እንዲሸፍን ይገደዳሌ።

የዓመት ዕረፍት

ሰራተኞች ከአንድ አመት አገሌግልት በኋሊ ሇ30 ቀናት ሙሉ ክፍያ የዓመት ፈቃድ የማግኘት መብት አሊቸው።

የሥራ ውሌ ማቋረጥ እና ሥራ ስሇመቀየር

ሇማቋረጥ የ30 ቀን ማስታወቂያ ያስፈሌጋሌ፤ የሥራ ሇውጦች የአሰሪ ፈቃድ ያስፈሌጋቸዋሌ።

የስንብት ክፍያ

ሰራተኞች ውሌ ከተጠናቀቀ በኋሊ በሰሩባቸው ዓመታት ሊይ ተመስርተው የስንብት ክፍያ ያገኛሉ።

UAE flag

UAE

YUUNAAYTID ARAB IMIREETSI

የቤት ሰራተኛ የሥራ ሕግ

Official Guidelines

ውሌ

ሰራተኞች በሚረዱት ቋንቋ የጽሁፍ የስራ ውሌ እና ቅጂ ሉኖራቸው ይገባሌ።

የሙከራ ጊዜ

እስከ ስድስት ወር የሚደርስ የሙከራ ጊዜ የሚፈቀድ ሲሆን በአጠቃሊይ የአገሌግልት ዘመኑ ሊይም ይቆጠራሌ።

ደመወዝ

ሇተጨማሪ ሰዓታት የተሰራ የትርፍ ሰዓት ክፍያን ጨምሮ ደመወዝ በሰዓቱ በኤሌክትሮኒካዊ መንገድ መከፈሌ አሇበት።

የስራ ሰዓት

ከፍተኛው የስራ ሰዓት በቀን 8 (በሳምንት ሇ48) ሲሆን በረመዳን ይቀንሳሌ።

እረፍት

ሰራተኞች በየቀኑ የእረፍት ፈቃድ እና ቢያንስ በሳምንት አንድ ሙሉ የእረፍት ቀን የማግኘት መብት አሊቸው።

የሕመም ፈቃድ እና የጤና መድን

ሠራተኞች በኢሚሬትስ የሚሇያየውን በአሰሪው ከሚሰጠው የጤና መድን እስከ 90 ቀናት የሚደርስ የሕመም ፈቃድ ያገኛለ።

ዓመታዊ ፈቃድ እና ሌዩ ፈቃድ

ሠራተኞች ሇ30 ቀናት የሚከፈሌበት ዓመታዊ ፈቃድ፣ የወሉድ ፈቃድ እና ሇቤተሰብ ዝግጅቶች የሚሰጥ ሌዩ ፈቃድ የማግኘት መብት አሊቸው።

የሥራ ውሌ ማቋረጥ እና ሥራ ስሇመቀየር

ሠራተኞች ከ30-90 ቀናት ማስታወቂያ መሌቀቅ እና በተሇየ ሁኔታ ወደ ላሊ አሰሪ ማስተሊሇፍ ይችሊለ።

የስንብት ክፍያ

ሰራተኞች በሁሇት አመት ደመወዝ የተገደበ የአገሌግልት ዘመን ሊይ ተመስርተው የስንብት ክፍያ ያገኛለ።

የቅጥር ክፍያ

አሰሪዎች የምሌመሊ ወጪዎችን መሸፈን የሚሸፍኑ ሲሆን ሰራተኞች ሇስራ ስምሪት ክፍያ ሉከፍሉ አይገባም።

የመታወቂያ ሰነድ

ሰራተኞች ፓስፖርታቸውን እና መታወቂያቸውን የመጠበቅ መብት ያሊቸው ሲሆን አሰሪዎች ሉነጥቋቸው አይችሉም።

Saudi Arabia flag

Saudi Arabia

SAAWUDII ARABIYAA

የቤት ሰራተኛ የሥራ ሕግ

Official Guidelines

ውሌ

ሰራተኞች በኩይዋ ፕሊትፎርም የተረጋገጠ እና በአረብኛ የተዘጋጀውን የስራ ውሌ የማግኘት መብት አሊቸው።

የሙከራ ጊዜ

ሰራተኞች በስምምነት እስከ 180 ቀናት ሉራዘም የሚችሇውን እስከ 90 ቀናት ድረስ የሙከራ ጊዜ ሉሰጣቸው ይችሊሌ።

የስራ አገናኞች ክፍያዎች

አሰሪዎች የአገናኞች ክፍያዎችን መሸፈን ያሇባቸው ሲሆን ሇስራ ቅጥራቸው የወጣውን ወጪ ሇማካካስ የደመወዝ ቅነሳ ማድረግ የተከሇከሇ ነው።

ደመወዝ

ደመወዝ ቢያንስ በወር አንድ ጊዜ በባንክ ሂሳብ ወይም በደመወዝ መክፈያ ካርድ መከፈሌ አሇበት።

የስራ ሰዓት

ከፍተኛው የስራ ሰዓት በቀን 8 (በሳምንት ሇ48 ሰዓታት) ሲሆን በረመዳን ጊዜ በቀን ወደ 6 ይቀንሳሌ።

እረፍት እና ፈቃድ

ሰራተኞች በየቀኑ የእረፍት ፈቃድ እና ብዙውን ጊዜ አርብ ቀን የሚሰጠውን ከክፍያ ጋር ሳምንታዊ የእረፍት ቀን ይሰጣሌ።

የሕመም ፈቃድ እና የጤና መድን

ሠራተኞች በዓመት እስከ 120 ቀናት የሕመም እረፍት የሚያገኙ ሲሆን የጤና መድን በአሰሪዎች ይሰጣሌ።

ዓመታዊ ፈቃድ እና ሌዩ ፈቃድ

ሠራተኞች የ21 ቀናት የዓመት ፈቃድ፣ ከአምስት ዓመት በኋሊ ወደ 30 ቀናት በመጨመር፣ እንዲሁም እንደ ሐጅ እና የወሉድ ሊሊ ዝግጅቶች ሌዩ ፈቃድ የማግኘት መብት አሊቸው።

የሥራ ውሌ ማቋረጥ እና የሥራ መደብ መቀየር

የትኛውም ወገን ሊሌተወሰነ ጊዜ የተደረገውን ውሌ ማስታወቂያ በመስጠት ማቋረጥ ይችሊሌ፤ ሰራተኞች በአሰሪ ፈቃድ ወይም በተወሰኑ ሁኔታዎች መሰረት ስራዎችን ሇላሊ ጊዜ ማስተሊሇፍ ይችሊለ።

የስንብት ክፍያ

ሰራተኞች በአገሌግልት ዘመን ሊይ የተመሰረተ ከአስር አመታት በኋሊ ከሙሉ ጥቅማጥቅሞች ጋር የስንብት ክፍያ ያገኛለ።

የመታወቂያ ሰነዶች

ሰራተኞች ፓስፖርታቸውን እና መታወቂያቸውን የመያዝ መብት ያሊቸው ሲሆን አሰሪዎች ሉነጥቋቸው አይችሉም።

Kuwait flag

Kuwait

KUWEET

የቤት ሰራተኛ የሰራተኛ ሕግ

Official Guidelines

የመጀመሪያ ደረጃ ድንጋጌዎች

ከቤት ሰራተኞች፣ አሰሪዎች እና የሥራ አገናኝ ቢሮዎች ጋር የተያያዙ ቁልፍ ደንቦችን ይገለጻል።

የተዋዋይ ወገኖች ግዴታዎች

የሥራ አገናኝ ቢሮዎችን፣ አሰሪዎችን እና የቤት ሰራተኞችን ኃላፊነቶች ይገለጻል።

የሥራ አገናኝ ቢሮዎች ግዴታዎች

ሠራተኞችን ማስከፈል እና በብሄር ወይም በጾታ መፈረጅ ያለ ሥነ-ምግባር የጎደላቸው ድርጊቶችን የተከለከሉ ናቸው።

የቤት ውስጥ ሰራተኛ ግዴታዎች

ሰራተኞች የውሌ ግዴታዎችን መፈጸም፣ የአሰሪዎችን ንብረት ማክበር እና ሚስጥራዊነትን መጠበቅ እንዳለባቸው ይገለጻል።

የስራ እና የቅጥር ውሌ

በአሰሪዎች እና በቤት ሰራተኞች መካከል በሚደረግ ውሌ ላይ አስፈላጊ የሆኑትን ነገሮች በዝርዝር ይገለጻል።

ደመወዝ

የደመወዝ ክፍያ ደንቦችን ያወጣል፣ ለሠራተኞች በወቅቱ እና ፍትሃዊ ክፍያ መፈጸሙን ያረጋግጣል።

የስራ ሰዓት እና ፈቃድ

የስራ ሰዓቱን በቀን እስከ 12 ብቻ እንዲሰሩ ይገድባል፣ የእረፍት ጊዜያት እና ከክፍያ ጋር ፍቃድ እንዲሰጡ ያስገድዳል።

የስንበት ክፍያ

ሠራተኞች ውላቸውን ከጨረሱ በኋላ የስንብት ክፍያ ዋስትና ይሰጣል።

ቅጣቶች

ቅጣቶችን እና የፈቃድ መሰረዝን ጨምሮ ህጉን በመጣሱ አሰሪዎች እና ስራ አገናኝ ቢሮዎች ላይ ስለሚተላለፈው እርምጃ ይዘረዝራል።

አጠቃላይ ድንጋጌዎች

ስለሥራ አገናኝ ቢሮዎች የፍቃድ አሰጣጥ ደንቦችን፣ የስራ ገደቦች እና የስራ አገናኝ ቢሮዎች የማሟያ ደንቦችን ይሸፍናል።

Lebanon flag

Lebanon

LIIBAANOS

የቤት ሰራተኛ የሥራ ሕግ መመሪያ

Official Guidelines

የቅጥር ውሌ

የሥራ ቅጥርለ አስፈላጊ ነጥቦችን፣ አይነቶች እና የህግ መስፈርቶችን ይሸፍናል።

የሰራተኛ መብቶች እና ኃላፊነቶች

እንደ ደመወዝ፣ ፈቃድ እና የስራ ቦታ ጥበቃ ያለ የሰራተኞችን መብቶች ይገለጻል።

የአሰሪው መብቶች እና ኃላፊነቶች

ፍትሃዊ ደመወዝ፣ ደህንነቱ የተጠበቀ የስራ ሁኔታ መፍጠርን እና የሰራተኛ ህጎችን ማክበርን ጨምሮ የአሰሪ ግዴታዎችን ይገለጻል።

የተወሰኑ ሰራተኞች ልዩ ድንጋጌዎች

የሴቶች፣ ወጣቶች እና ልዩ ድጋፍ የሚያስፈልጋቸው ሰዎች ስለሚደረግላቸው ልዩ ጥበቃዎችን በዝርዝር ይገለጻል።

የቅጥር ውሌ ስለማቋረጥ

የማስታወቂያ ጊዜዎችን እና ማካካሻዎችን ጨምሮ የሥራ ውለ ጊዜን ለማቆም ስለተቀመጡት ህጋዊ ምክንያቶች ያብራራል።

የሥራ አደጋዎች

ከሥራ ጋር የተያያዙ ጉዳቶችን እና ስለሚሰጥ የህክምና አገልግሎት እና የአሰሪው የክፍያ ግዴታዎችን ይገለጻል።

የውጭ ዜጎች ሥራ ውሌ

የሥራ ፈቃድ እና ህጋዊ ጥበቃን ጨምሮ ዜጋ ያልሆኑ ሠራተኞችን የቅጥር ደንቦችን ይገልፃል።

የውሌ አለመግባባት

የሽምግልና እና የጉልበት ዳኝነትን ጨምሮ የግጭት አፈታት ዘዴዎችን ይገለጻል።

ማህበራዊ ዋስትና

እንደ የጤና መድን፣ የወሊድ ፈቃድ እና የአገልግሎት ማብቂያ ክፍያ ያለ ጥቅማ ጥቅሞችን አጠቃላይ ዝርዝር ያቀርባል።

የሠራተኛ ማኅበራት እና የሙያተኞች ማኅበራት

የሠራተኞችን የመደራጀት መብቶች፣ የሠራተኛ ማኅበራት ደንቦችን እና ፍትሐዊ የሥራ መባረር ስለሚደረጉ ጥበቃዎች ያብራራል።

Jordan flag

Jordan

OORDAAN

የቤት ሰራተኛ ሰራተኛ ህግ

Official Guidelines

በቀዳሚነት

የውለ ቁልፍ ሁኔታዎች እና የቤት ሰራተኞች ህጉን ወሰን ይገለጻል።

የሠራተኛ ቁጥጥር

የሠራተኛ ተቆጣጣሪዎች እና የአሠሪ ግዴታዎች ኃላፊነቶችን በዝርዝር ይገለጻል።

የምልመላ እና የስራ መመሪያ

የስራ አገናኝ ቢሮዎችን እና የቅጥር አሰራሮችን ይቆጣጠራል።

የቅጥር ውሌ

የቅጥር ውሌ ደንቦችን፣ ሁኔታዎችን እና የሚቋረጡባቸውን ሁኔታዎች ይገለጻል።

የሙያ ማሰልጠኛ ውልች

ለስልጠና እና የክህሎት ማጎልበቻ መርሃ ግብሮችን ይሸፍናል።

የጋራ ስምምነቶች

በአሰሪዎች እና በሠራተኛ ማህበራት መካከል የሚደረጉ ስምምነቶችን ያስተዳድራል።

የደመወዝ ክፍያ ጥበቃ

የደመወዝ አከፋፈል ፖሊሲዎችን፣ ተቀናሾችን እና ዝቅተኛ የደመወዝ መመሪያዎችን ይገለጻል።

የሥራና የዕረፍት ጊዜ አደረጃጀት

የሥራ ሰዓትን፣ የትርፍ ሰዓትን፣ የዕረፍት ጊዜን እና የዕረፍት ጊዜን ያብራራል።

የስራ ደህንነት እና ጤና

በሥራ ቦታ የደህንነት ደረጃዎችን እና የአሰሪ ኃላፊነቶችን ያዘጋጃል።

የሥራ ጉዳቶች እና በሽታዎች

ከሥራ ጋር ለተያያዙ ጉዳቶች እና በሽታዎች ስለሚከፈል ክፍያ ያገልጻል።

የሠራተኛ ማኅበራትና አሰሪዎች ማኅበራት

የኅብረትና ማኅበራት አመሰራረትና አሠራር ይቆጣጠራል።

Oman flag

Oman

OOMAAN

የቤት ሰራተኛ ደንቦቹ

Official Guidelines

ውሌ

አሰሪዎች የስራ ሁኔታዎችን፣ ደመወዝ እና መብቶችን የሚገሌጽ የጽሁፍ ውሌ በአረብኛ እና በእንግሉዝኛ ማቅረብ አሇባቸው።

የሙከራ ጊዜ

ሠራተኞች እስከ 90 ቀናት የሚደርስ የሚከፈሌበት የሙከራ ጊዜ የማግኘት መብት አሊቸው።

ደመወዝ

ሠራተኞች በስምምነቱ መሠረት በየወሩ መጨረሻ ደመወዛቸውን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ በኩሌ ማግኘት አሇባቸው።

የስራ ሰአት

ሇቤት ሰራተኞች የተወሰነ የስራ ሰአት የሇም ነገር ግን በኦማን ውስጥ ያለ አብዛኛዎቹ ዘርፎች የ9 ሰአት የስራ ገደብ አሊቸው።

ዕረፍት

ሰራተኞች በሳምንት አንድ ቀን እረፍት ክፍያር ወይም እንዲሰሩ ከተፈሇጉ ደግሞ ተሇዋጭ የእረፍት ጊዜ የማግኘት መብት አሊቸው።

የሕመም ፈቃድ እና የጤና እንክብካቤ

አሰሪዎች በውለ ጊዜ ውስጥ ተገቢውን የህክምና አገሌግልት መስጠት አሇባቸው።

የዓመት ፈቃድ

ሠራተኞች ሇተከታታይ ሁሇት ዓመት ሇሚሰጡበት የአገሌግልት ዘመን ሇ 30 ቀናት የሚከፈሌበት ፈቃድ የማግኘት መብት አሊቸው።

የሥራ ውሌ ስሇማቋረጥ እና ሥራ ስሇመቀየር

ሠራተኞች አሰሪው ጥቃት ቢፈጽምባቸው ወይም ውለን መጣሱ ማረጋገጥ ከቻለ ውሊቸውን ሉያቋርጡ ይችሊለ።

የአገሌግልት ዘመን ማብቂያ ጥቅማ ጥቅሞች

ሕጉ ጥቅማጥቅሞችን አይገሌጽም ነገር ግን ሰራተኞች ሇማንኛውም ያሌተጠቀሙበት የዕረፍት ፈቃድ ክፍያ ማግኘት አሇባቸው።

የሰራተኛ ምሌመሊ ክፍያ

አሰሪዎች እና የስራ አገናኝ ጽ/ቤቶች ሠራተኞቻቸውን ከቅጥሩ ጋር የተያያዙ ምንም አይነት ክፍያዎችን ማስከፈሌ አይችለም።

የመታወቂያ ሰነዶችዎ

ሰራተኞች ፓስፖርታቸውን እና መታወቂያቸውን የመያዝ መብት ያሊቸው ሲሆን አሰሪዎችም ይህን ንብረት መንጠቅ ህገ-ወጥ ነው።